Papel
A4
Oficio
Carta
Tipo de letra
Arial
Trebuchet MS
Verdana
Times News Roman
Courier New
Comic Sans
Tamaño
A-
A+
395px
Canción
Artista
Letra
Columnas
una columna
dos columnas
Imprimir
Restablecer configuración
Oprimir Ctrl + P para imprimir
Merema
Teddy Afro
ማዶ ባብል የመን
በሰንዐ ከተማ
ውበትሽን እያየሁ
ስወጣም ስገባ
እንደ አፋር አፍሌታ
የጠየመው ፊቴን
ሌላው ቢቀር እንኳን
እይው ማንነቴን
ዞረሽ
ላላ አትበይኝ
በቃ አይሆንም
ላላላላ
ጠጋ ብለሽ አውጊኝ እስኪ
ያለሽበት ሁኔታውን
ላላላላ
እያየሺው በትካዜ
የምትጠርጊው ጎዳናውን
ላላላላ
አጎንብሰሽ ስትቆዝሚ
ተደግፈሽ መጥረጊያውን
ላላላላ
አሳዘንሺኝ እኔማ
ስንት አለ ሆድሽ መሬማ
ወዲህ አላቃት
አቃተኝ ደሞ ላልፋት
ስሟን ጠይቄ
ብጠራት አትዞር ብከተላት
ወዲህ አላቃት
አቃተኝ ደሞ ላልፋት
ስሟን ጠይቄ
ብጠራት አትዞር ብከተላት
በሀሩሩ መንደር
በሀጋይ በረሃ
ማዶ ባብል የመን
በሰንዐ ከተማ
ባያት አምሳያዬን
ብጠራት አትሰማ
መሬማ
መሬማ
ያ, መሬማ
መሬማ
ያ, መሬማ
ኑሮሽ ኑሮሽ እንዴት ነው
በሰንዐ ከተማ
መሬማ
ባብል ባብል ባብል
የመንያ
መሬማ
ያ, መሬማ
ባብል ባብል ባብል
የመንያ
መሬማ
ያ, መሬማ
ወዲህ አላቃት
አቃተኝ ደሞ ላልፋት
ስሟን ጠይቄ
ብጠራት አትዞር ብከተላት
ወዲህ አላቃት
አቃተኝ ደሞ ላልፋት
ስሟን ጠይቄ
ብጠራት አትዞር ብከተላት
ሊብናን ቤሩት ኳታር
ባህሬን ሳዑዲ ዱባይ
እንደሚያዝነው ልቤ
እኅት ወንድሜን ሳይ
ባያት አምሳያዬን
ብጠራት አትሰማ
መሬማ
መሬማ
ያ, መሬማ
መሬማ
ያ, መሬማ
ኑሮሽ ኑሮሽ እንዴት ነው
በሰንዐ ከተማ
መሬማ
ባብል ባብል ባብል
የመንያ
መሬማ
ያ, መሬማ
ባብል ባብል ባብል
የመንያ
መሬማ
ያ, መሬማ
ያቢንቲ
መሬማ
መሬማ
መሬማ